በክርስቶስ የሆንው የድል ሕይወት ማውቅ ኣምሓርኛ መፈሳዊ መጽሓፈ
$5.00
ነገር ግን የሆነውው ሁሉ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀ የማስታርቅን የማስታረቅም ኣገልግሎት ከራሱ ጋር ከስጠን ክእግዚኣብሔር ነው እግዚኣብሔር ብክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና በደላቸውን ኣይቖጥርባቸውም ነበር በአኛም የማስታረቕ ቃል ኣኖረ አንግዲህ አግ ዚኣብሒር በኣኛ አንዲሚማልድ ሰለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን ከአግዛሔር ጋር ታልቁ ብለን ስለ ክርስቶስ አንልምናለን አኛ በአርሱ ሆነን የአግዚኣብሔር ጽድቅ አንሆን ዘንድ ኅጢኣት ያላወቀውን አርሱን ሰለ አኛ ኅጢኣት ኣደርገው 2ቆርንጦስ 5 18-20 ቡዙ ጊዜ አኛ የሰው ልጆች ሰለ አግዛብሔር ባሕርዮና ማንነት አንደ ሚገባ ኣድርገን ኣናቀውም ሰለ ሆነም አግዛብሔር ማለት ሁሉ ጊዜ የሚቀጣና ሲከታተል የሚውል ኣምላክ ኣድርገን አንለደዋለን ንግግራችንና ጸሎታችንም አግዛብሔር ታረቀኝ የሚል ሃሳብ ኣለው ኣልያም ብስውች አግዚብሔር ኣምላክ ይታለቀህ የሚሉት ቃላቶች በተደጋጋሚ አናዳምጣለን ኅዋርያው ጵውሎስ ግን አግዛብሔር ከ 2000 ዓመት በፊት ልጀን የሱስ ኪርስቶስ በመስቀል በሰማይ በምድር ማሃከል ተንጠንጥሎ ደሙን ሲያፈስስ ስለ አራሱ አግዛብሔር በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ሆኖ ታርቆናል ነው የሚለን ያለው
ስለዚህ ለዚህችው ጽሑፍ የምታነብብ ያለኽው ያለሽው ኣንዱን ነገር ሊልህ ሊልሽ ወንድም አህት ኅጢ አትህ ትሽ ይቅር ተብሎልሃል ተብሎልሻል
የቀርው መልስ የሚያስፈልገውን ግን ኣንተ ኣንቺ ከአግዛብሔር ጋር ታርቃሃል ታርቀሻል ምናልባትም አኔም ከ አግዛብሔር ኣምላኽ ለምታረቅ አፈልጋሉን ለምትል ሰው ከታች ያለው ቀጢሎ ያለውን ጸሎት በልብህ አና በኣፍህ ተናገረው
ገታ ኢየሱስ ኣመስግናሃለሁኛ
ቃልህ ለማዳምጥ ጊዘና ቦታ ስጠኽኝ ጌታ አየሱስ ኣነተ ለነ ሲትል
አንደ ተስቀልኪና አንደሞትክ
ኣንደ ተንስህም ብልቤ ኣምናለሁኝ በኣፌ ደግም አየምስከርኩኝ ነኝ
ኣሁን አኔ ደግመኛ ተውልጄኣለሁኝ ኣዲስ ሰው ሆኜኣሉኝ
በኢየሱስ ስም ኣሜን
Reviews
There are no reviews yet.